1/7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች screenshot 0
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች screenshot 1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች screenshot 2
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች screenshot 3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች screenshot 4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች screenshot 5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች screenshot 6
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች Icon

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

Apps Show
Trustable Ranking Icon可信任
1K+下载次数
12.5MB大小
Android Version Icon5.1+
Android版本
23.02(25-08-2023)最新版本
-
(0 评价)
Age ratingPEGI-3
如何安装
1
下载并打开安装文件
2
Unblock AptoideAptoide is a safe app! Just tap on More details and then on Install anyway.
3
完成安装并打开Aptoide
app-card-icon
详情评价版本信息
1/7

介绍 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያትና ሓዋሪያት በመንፈስ ተመርተው የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 66 መጻሕፍት አሉት። ከነዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍትም ጋራ የመጻሕፍት ቁጥር 81 ነው።

የመጽሐፍ ቅዱስ ምንነት

በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተለመደው «ባይብል» የሚለው ቃል ከጥንቱ የኮይነ ግሪክኛ ቋንቋ የተወሰደ ሲሆን ቃሉ የተገኘበት τὰ βιβλία /ታ ቢብሊያ/ የሚለው ሀረግ «መጽሐፍቱ» ወይም «ትንንሽ መጽሐፍት» ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። የዚሁም ቃል መነሻ ከግሪኩ ስም Βύβλος /ቢውብሎስ/ (ፓፒሩስ ወይም ቄጠማ፣ የወረቀት ተክል) ሲሆን ይሄ ቃል «ፓፒሩስ» ከተነገደበት ከተማ ጌባል / ቢውብሎስ ስም መጣ።

መጽሐፍ ቅዱስ ለአይሁድና ክርስትና እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። በተለምዶ «ብሉይ ኪዳን» በመባል የሚጠራውና በአይሁዳውያን በ24 እና በክርስቲያኖች በ39 መጽሐፍት የሚከፈለው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ክፍል በመጀመሪያ በአብዛኛው የተጻፈው በጥንታዊው የዕብራይስጥ ቋንቋ ሲሆን የተጻፉበት ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት የተወሰኑ መቶ አመታት ቀደም ብሎ እንደሆነ ይነገራል። እነዚህን መጽሐፍት የጻፉት በወቅቱ የነበሩ የታመኑ አይሁዳውያን ወይም እስራኤላውያን ናቸው። የመጨረሻዎቹን 27 መጻሕፍት በግሪክኛ የጻፏቸው ክርስቲያኖች ሲሆኑ «አዲስ ኪዳን» በመባል በሰፊው ይታወቃሉ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ማስረጃም ሆነ በጣም ጥንታዊ የሆኑት ወጎች እንደሚጠቁሙት እነዚህ 66 መጻህፍት የተጻፉት ግብጽ ኃያል ከነበረችበት ጊዜ አንስቶ ሮም የዓለም ኃያል መንግስት እስከ ነበረችበት ዘመን ባሉት 1600 ዓመታት ውስጥ ነው።

በካቶሊክ ቤተክርስቲያን እምነት መሰረት ከ66ቱ መጽሐፍት በተጨማሪ የተካተቱ የተወሰኑ መጽሐፍት ሲኖሩ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እነዚህ ተጨማሪ መጻሕፍት (ዲዩቴሮካኖኒካል በመባልም ይታወቃሉ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱትን መጻሕፍት ቁጥር ወደ 81 ያደርሱታል።

ከክርስቶስ ስብከት ቀጥሎ ምዕመናን የሆኑት ለረጅም ዘመን ተጨማሪ መጻሕፍቱን ከነመጽሐፈ ሄኖክና ኩፋሌ ያንብቡ ነበር። የአይሁድ ሰንሄድሪን ረቢዎች በ100 ዓ.ም. አካባቢ በተለይም ረቢ አኪቫ በን ዮሴፍ እነዚህን ተጨማሪ መጻሕፍት ከዕብራይስጥ ቅጂ አጠፉ። እስካሁንም ድረስ በዕብራይስጥ ትርጉም አይታወቁም። አዲስ ኪዳን ከተጻፈ በኋላ፣ ብዙ አጠያያቂ ወንጌሎችና የሌሎች እምነቶች ጽሑፎች ደግሞ ሊሠራጩ ጀመር። ግኖስቲክ የተባለው እምነት ተከታዮች በተለይ ብዙ ሥነ ጽሑፍ ፈጠሩ፣ ይህ ግን ከኦርቶዶክስ ወንጌል የተዛቡ ትምህርቶች ነበር። በ170 ዓ.ም. በክርስትያኖች ዘንድ የቱ መጻሕፍት ትክክለኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ናቸው? የሚል ጥያቄ ይነሣ ጀመር። መሊቶ ዘሳርዲስ የተባለ ጳጳስ በዚያን ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም መጻሕፍት ቤት ጉዞ አድርጎ የ ዕብራውያን መጻሕፍት ምን ምን እንደ ነበሩ ዘገበ። ተጨማሪ መጻሕፍቱ ከዚያ በፊት ስለ ጠፉ አልተዘገቡም። ስለዚህ ከዚህ በቀር ምንም ያልተዘረዘሩት ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ትክክለኛ አይሆኑም የሚል ሀሣብ በሮሜ መንግሥት ክርስቲያኖች ተነሣ። ይህም የአይሁዶች ቀኖና በንቅያ ጉባኤ (317 ዓ.ም.) በሮሜ መንግሥት ለክርስቲያኖች ጸና።

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች - 版本23.02

(25-08-2023)
其他版本
新特性አዲስ መጽሐፍ ቅዱስ

还没有评论或评分!要留下第一条评论或评分,请

-
0 Reviews
5
4
3
2
1
Info Trust Icon
保证非恶意应用此应用已通过病毒、恶意软件和其他恶意攻击的安全测试,不含任何威胁。

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች - APK信息

APK版本: 23.02程序包: amharic_bible.ethiopian_bible_verses.share_bible
Android兼容性: 5.1+ (Lollipop)
开发商:Apps Show隐私政策:https://sites.google.com/site/privacy23apps77/home权限:8
名称: የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች大小: 12.5 MB下载次数: 97版本: 23.02发布日期: 2023-08-25 06:41:23最小屏幕: SMALL支持的CPU:
程序包ID: amharic_bible.ethiopian_bible_verses.share_bibleSHA1签名: BB:EF:B9:B8:12:30:53:FD:DD:0D:EE:AC:8C:12:58:BF:A4:40:93:E8开发商 (CN): Jo?o Ribeiro de Souza组织 (O): JRS本地 (L): Itamaraju国家/地区 (C): 55州/市 (ST): BAHIA

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች的最新版本

23.02Trust Icon Versions
25/8/2023
97 下载次数12 MB 大小

其他版本

10.1Trust Icon Versions
8/4/2022
97 下载次数6.5 MB 大小

同类应用

您可能还会喜欢……